Month: April 2020
Hiber Radio: በሳውዝ ዳኮታ ኢትዮጵያውያን ጭምር የሚሰሩበት የሥጋ ፋብሪካ 240 ሰራተኞች በቫይረሱ በመያዛቸው ተዘጋ ፣በቬጋስ በቫይረሱ የሞቱት ቀብር አልተወሰነም፣ ዶ/ር አብይ አህመድ ማጠናከር፣ኢትዮጵያ ለም መሬቷን ለሱዳን አሳልፋ ለመስጠት ማቀዷን ተዘገበ፣ የኢትዮ ኤርትራ ጥምረት ጅቡቲን ማግለሉ፣አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ችግር እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 4/5 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የመጣወን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማርገብ ከመንግስት የተወሰነው ደጋፍ መዘግየት እና ሁበር እና ሊፍት አሽከር ጭምሮ አመልከት የሚጀምሩት መቼ ነው? ከአሌክሳንደር …
Read MoreHiber Radio:ከኮሮና ቫይረስ የበለጠ አላስፈላጊ ጭንቀት እና ፍርሃት እንዳይጎዳን መጠንቀቅ እንዳለብን የሥነ ልቦና ባለሙያ አሳሰቡ ፣ የኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ ሸመታ፣ አየር መንገድ እና የሰራተኞቹ ቅሬታ፣የኢትዮጵያ ጫት መቃጠል፣ የሕግ ባለሙያዋ ከአዲስ አበባ መታፈን፣ ኤርትራ የጸረ ኮሮና ቁሳቁስ አልቀበልም ማለት፣ የኢትዮጵያውያን በአደጋና በኮሮና ሞት የፈጠረው ሐዘን ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 27/28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙለስ ቼክ ለምን ዘገየ? ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በግል ሥራ ሰርተው ለሚኖሩ የተፈቀደው የሥራ …
Read More