Month: May 2020
Hiber Radio:ሕገ መንግስቱ የተወሰኑ ቡድኖች ጥቅም ማስከበሪያ ዜጎችን ያገለለ በመሆኑ ሙሉ ለሙሉ ተሽሮ እንዲጻፍ ተጠየቀ
የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት << የትግላችን ግብ ሕዝቡን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ ነው! ሕገ-መንግሥቱን ከሚሻሻል እንደገና መጻፍ ተቀባይነቱን አሳድጎ ሥራውን ያቀለዋል !>> በሚል ርዕስ ባወታው መግለጫ <<ዓለም አቀፉ የሣናባ ቆልፍ …
Read MoreHiber Radio: ኦነግን የጨመረው ትብብር የመንግሥት ስልጣን እንዲራዘም ተቃዋሚዎች በመከላከያ፣ደህንነት፣ውጭ ጉዳይ እንዲካተቱ ጠየቀ ፣ኢትዮጵያ መታ በጣለችው የኬኒያ አውሮፕላን ውስጥ የተረፉ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም ተባለ ፣ በአዲስ አበባ እና አማራ ክልል ተቃዋሚዎች ላይ የመግደል ሙከራ ፣የኢትዮጵያ መንግስት በምርምር ሽፋን አገር እንዳይጎዳ ተጠየቀ፣ የሲዳማ ክልል ሊመሰረት ነው፣ የአሜሪካ ም/ፕሬዝዳንት ራሳቸውን ለይተው አያቆዩም መባሉ ፣የኦባማ ተቃውሞ፣ የፕ/ት ኢሳያስ ጉዳይ፣ ጊብሰን አካዳሚን ማስጠንቀቂያ ተሰጠው እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 2/3 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለእናቶ ቀን አደረሳችሁ! እናትነት እና የውጭ አገር ኑሮ ብሎም ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ወላጆች ተጋድሎ (ቃለ መጠይቅ ከወላጅ ጋር) የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ …
Read More