Hiber Radio: ምርጫውን ለማራዘም ሕገ መንግስቱን ማሻሻል የተሻለ አማራጭ መሆኑን የቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጹ፣ የኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰው አ/አ መግባት፣ በአሜሪካ የሥራ አጥ ቁጥር ይጨምራል፣ የእህተ ማርያም ተከታዮች ቤተ ክህነትን ይቅርታ ጠየቁ፣ የታገቱት የደንቢ ዶሎ ተማሪዎች ይፈቱ ያለ ቤተሰቦቹ አምጡ ተብለው ታስረዋል፣ ግብጽ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ ዘምቻ አወጣች፣የሬጌ መዚቃ አቀንቃኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞቱ፣ ኢትዮጵያ ተኮር ፊልም በካናዳ ው ሲቢሲ (CBC)ቴሌቭዥን አማካኝነት ለእይታ ቀረበ፣ የሲዳማ አስተዳደር የራሴ በጀት ይሰጠኝ ማለት እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 25/26 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት እና የጤና ሽፋን ጉዳይ ሆነ የተወጠነው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ እንዴት ይታያል ከአትላንታ የቲኬ ሾው …
Read More