Month: June 2020
Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይም ሆነ ገባሮቹ ላይ ሉዓላዊነቷን የሚጋፋ የግብጽን ጥያቄ ማሰተናገድ የለባትም ተባለ ፣ ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌን ሙት ዓመት ዘከሩ የተባሉ ወጣቶች ታሰረው ተደበደቡ፣ ኩዌት ኢትዮጵያ እና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት መጀመሯ ተሰማ፣ የኮሪያ ዘማቾች በኮሪያዊያን ተዘከሩ፣ የጌታቸው ረዳ ፉከራ በምርጫ ቦርድ ላይ፣ የደን ቃጠሎ በኢትዮጵያ፣በሎስ አንጀለስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መዋጮ፣ በቬጋስ ወደ ካዚኖ ሥራ የተመለሱ አባቷን በኮሮና ሳቢያ በሞት ያጣች ምሬቷን ገለጸች፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል የቀረበበትን ስሞታ አስተባበለ ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 21/22 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ‘’በአባይ ጉዳይ ድርድር የሚባለው ከመጀመሪያም ለኢትዮጵያ አስፈላጊ አይደለም የሚደራደሩት ግብጽ እና ሱዳን የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር ነው፡፡ድርድር ውስጥ ከተገባ ግን … ‘’ ዶ/ር …
Read MoreHiber Radio: ከአሜሪካ የፖለቲካና የመብት ትግል ኢትዮጵያውያን ልንርቅ አይገባም ተባለ፣አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ አገር ቤት ተጠሩ፣ በኦሮሚያ ደራ ብሄር ላይ ያነጣጠረ ግድያ መቀጠል፣ ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚታየው ውጥረት አሰጋኝ ማለቱዋ፣ አዲስ የምሕረት ጥያቄ ለእነ ብርሃኑ ባይህ እንዲሰጥ ተጠየቀ ፣ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ለአገራችን አለን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፣ ታዋቂዋ አሜሪካዊት ኬሚዲያን እስቲፋኒ ሀዱሽ ጥቁር መሆን አደጋ እንዳለው ገለጸች፣ ኬንያ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ አውሮፕላን አወጣች እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 14/15 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በአሜሪካ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጀምሮ የተነሳው ተቃውሞና የፍትሕ ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያውያን የት ጠፋን? ለራሳችን እና ለልጆቻችን ስንል በፖለቲካ ሥርዓቱ እንዴት እንሳተፍ? ውይይት …
Read More