Month: July 2020
Hiber Radio:ግብጽ በአባይ ግድብ ዙሪያ ያደረገችው ድርድር ስምምነት ላይ ሳይደረስ ቀጥሎዋል አለች፣በአገሪቱ ለተፈጠረው ችግር ከጦርነት ይልቅ ፖልቲካዊ መፍትሄ ያዋጣል ተባለ፣ሕወሓት ይወገድ ጥሪ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀጠራቸው አምስት የውጪ አገር ፖይለቶች ብቃታቸው እንዲጣራ ጠየቀ፣የአጼ ኃይላስላሴ ሐውልት ዳግም ሊገነባ ነው፣ ኤርትራውያን ለደህንነታችሁ ኦሮሚያን ልቀቁ ተባሉ፣ በጁዋር መሀመድ ቤት የታሰረው ኬኒያዊ ጋዜጠኛ ጉዳይ ፣የዘር ማጥፋት ወንጀሉ አይደበቅ ተባለ፣ትውልደ ኢትዮጵያኖችና ምርጫ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 24/25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከህግ ባለሙያው ዳንኤል አጀማ እና ከአክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቆይታ ( ያድምጡት) የህዳሴው ግድብ እና እያስከፈለን …
Read MoreHiber Radio:በኦሮሚያ ብሄር ተኮሩ ጥቃት በክልሉ አንዳንድ ባለሥልጣናት ተደግፎ ቀጥሎዋል፣የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኢትዮጵያና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት ጀመሩ ፣ለደረሰው ጥቃቱ መንግሥት ጭምር ተጠያቂ ነው ተባለ፣ የለማ መገርሳ ጉዳይ፣እስክንድር ላይ ጥቃት፣ግብጽ እጄ የለበትም ማለቱዋ፣አየር መንገዱ እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 28/29 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የተፋፋመው ብሄር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እውን በወጣቶች ላይ ብቻ የሚፈጸም ነው? የጸጥታ ሀይሉ የት ሄዶ ነው ይሄ ሁሉ ሰው የሚሞተው? ከቀድሞ ም/ዐቃቤ …
Read More