የሕብር ሬዲዮ ጥር 24/25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም
በአባይ ድርድር ላይ ከፕ/ር ሚንጋ ነጋሽ ጋር ያደረነው ቆይታ(ውይይቱን ያድምጡት)
አወዛጋቢው የጃዋር ዜግነትን አስመልክቶ ከህግ ባላሙያ ጋር የተደረገ ውይይት
የመኖሪያ ቤት ነገር፟- ዛሬም ሲያነጋግር (ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ዜጎችን መታደግ ያልቻለው መንግሥት ከስልጣን እንዲወርድ ተጠየቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና እበራለሁ ማለቱ ለትችት ዳረገው
በአባይ ድርድር የአሁኑ ሳይሆን እነ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የፈረሙት ስምምነት ነው አገር እየጎዳ ያለው ተባለ
እስራኤል እና ፍልስጤም በቤተ እስራኤሎች ጉዳይ ተወዛገቡ
አሜሪካ በኤርትራዊያኖች ላይ የጣለችው እገዳ ባለስልጣናቱን እፕስቆጣ፣”እኛ ለብቀላ አንሄድም”የኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚ/ር
የጃዋር ዜግነት በህግ እስካልተረጋገጠ በፖለቲካ መሳተፍ አይችልም ተባለ
በካናዳ ውስጥ የተሐድሶ ተከታዮችን ጉዳይን ሲመረምሩ የተባረሩ ምእመኖች እገዳው ተነሳላቸው
ኢትዮጵያ በኮረና ቫይረስ ዙሪያ ጥንቃቄ እንድናደርግ ተጠየቀች
የወላይታ ተወላጆች በስማችን የወጣው መግለጫ አይወክለንም አሉ
በሎስ አንጀለስ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች የመጀመሪያው የንግድ ማህበርን አቋቋሙ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል