Hiber Radio: ኦነግን የጨመረው ትብብር የመንግሥት ስልጣን እንዲራዘም  ተቃዋሚዎች በመከላከያ፣ደህንነት፣ውጭ ጉዳይ እንዲካተቱ ጠየቀ ፣ኢትዮጵያ መታ በጣለችው የኬኒያ አውሮፕላን ውስጥ የተረፉ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም ተባለ ፣ በአዲስ አበባ እና አማራ ክልል ተቃዋሚዎች ላይ የመግደል ሙከራ ፣የኢትዮጵያ መንግስት በምርምር ሽፋን አገር እንዳይጎዳ ተጠየቀ፣ የሲዳማ ክልል ሊመሰረት ነው፣ የአሜሪካ ም/ፕሬዝዳንት ራሳቸውን ለይተው አያቆዩም መባሉ ፣የኦባማ ተቃውሞ፣ የፕ/ት ኢሳያስ ጉዳይ፣ ጊብሰን አካዳሚን ማስጠንቀቂያ ተሰጠው እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 2/3 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

እንኳን ለእናቶ ቀን አደረሳችሁ!

እናትነት እና የውጭ አገር ኑሮ ብሎም ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ወላጆች ተጋድሎ (ቃለ መጠይቅ ከወላጅ ጋር)

የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት እና አዲሱ ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ተከትሎ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ከአትላንታ የቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ውይይት (ያድምጡት)

ዶ/ር  አዲስ ዓለም  ባሌማ  በሳንፎርድ  ት/ቤት  ውስጥ ምን ያደርጋሉ? (ዳሰሳ)

የኮሮና ወረርሽኝ ስጋት እና የኋሊት የሚጓዘው የኢኮኖሚያችን ጉዳይ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ኦነግን የጨመረው ትብብር የመንግሥት ስልጣን እንዲራዘም  ተቃዋሚዎች በመከላከያ፣ደህንነት፣ውጭ ጉዳይ እንዲካተቱ ጠየቀ

ኢትዮጵያ መታ በጣለችው የኬኒያ አውሮፕላን ውስጥ የተረፉ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም ተባለ

በአዲስ አበባ እና አማራ ክልል ተቃዋሚዎች ላይ የመግደል ሙከራ ተደረገ

የኢትዮጵያ መንግስት በምርምር ሽፋን ለም መሬቶችን እና አዝአርትን  አንዳያመክን አንድ አንጋፋ ምሁር ጠየቁ

የሲዳማ ክልል ከግንቦት 28 በፊት ሊመሰረት ነው

የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንትን እና ተቃዋሚዎቻቸው

የአሜሪካ ም/ፕሬዝዳንት በኮሮና ንክኪ ሳቢያ ራሳቸውን ለይተው አያቆዩም መባሉ የባራክ ኦባማ ተቃውሞ

የፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ሰሞነኛ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዛሬም ተቃውሞና ድጋፍ አስተናገደ

የአ/አ  ትምህርት ቢሮ  ጊብሰን አካዳሚን አስጠነቀቀ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *