የአርበኞች ግንቦት 7 ታላቅ አገራዊ ስብሰባ ዛሬ በጎልድ ኮስት ሆቴል ይካሄዳል፣ የፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ የግንባሩ መሪዎች መልዕክት ይተላለፋል
የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 5 ፒ.ኤም ጀምሮ በላስ ቬጋስ በጎልድ ኮስት ሆቴልና ካዚኖ ይካሄዳል ።የግንባሩን መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 5 ፒ.ኤም ጀምሮ በላስ ቬጋስ በጎልድ ኮስት ሆቴልና ካዚኖ ይካሄዳል ።የግንባሩን መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ነሐሴ 10 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የዋሽንግተን ዲሲው ስብሰባ ሕዝቡ በቅርብ ዓመታት ከታየው የተለየ አንዳንዶች እንደሚሉት የቅንጅት ዘመንን የሚያስታውስ ነበር። የአቶ አንዳርጋቸው ፎቶ በጨረታ ከ70 ሺህ ዶላር በላይ የተሸጠበት …
Read Moreየመኢአድ ሕጋዊ ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረና ሌሎች የፓርቲው በእስር ላይ የሚገኙ የእስር አመራሮችና አባላት ላይ አገዛዙ ላዘጋጀው የሐሰት ክስ ለመመስከር የተዘጋጁ የራሱ የቀበሌ የተደራጁ የስለላ ቡድኑ አባላት የተበዳይ ቤተሰቦችንና፣ችሎቱን ለመከታተል …
Read Moreታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ /ከዝዋይ እስር ቤት/ ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም ሀሳቡን ሰንዝሯል ቦሌ አካባቢ ብርዱ ጠንከር ያለ ነበር፡፡ ከቦሌ ብራስ ወደሚሊኒየም አዳራሽ በሚወስደው ቀጭን መንገድ ላይ ወንዱም …
Read Moreጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ የቀዳሚ ገጽ ጋዜጣ ስራ አስኪያጅና የሚሊሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ ሪፖርተር ነበር። የፕ/ት ኦባማ የኢትዮጵያን ጉዞ ተከትሎ እነ ርዮት ዓለሙ በአስቸኳይ የተፈቱ ዕለት ማምሳውን በፈጠራ የአልሸባብ ሴል ሆነህ የሽብር …
Read Moreየመኢአድ ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ ለነሃሴ 20 ተቀጥሮበታል አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 18/2007 ዓ.ም እንደተቀጠረባቸው …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ነሐሴ 3 ቀን 2007 ፕሮግራም <…መድረክ በዚህ አስቸኳይ ልዩ ጉባዔው በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል ።የገዢው ፓርቲ መጠቀሚያ ምርጫ ቦርድ ፈርሶ ገለልተኛ ቦርድ እንዲቋቋም፣ ሁሉንም የሰላማዊ …
Read Moreከዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ August 8, 2015 በኢትዮጵያ አገራችን ፍትሕ ትንሽ ትልቁ ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል ጥማቱን ከንግግር አልፎ በየአብያተ ክርስቲያናት ጸሎታቸውን ፣በየመስጊዶች ሶላታቸውንና ጸሎታቸውን የሚያሳርጉት ስለ ፍትሕ በመጮህ …
Read Moreአርበኞች ግንቦት 7 ፕ/ት ኦባማ የአፍሪካን አምባገነን መሪዎች ራቁት ያስቀሩበትን በኢትዮጵያ ተገኝተው ያደረጉትን የአፍሪካ ሕብረት ንግግር በአጽንዎት መከታተል እንደሚገባና የተናገሩትም ተግባር ላይ መዋሉን መከታተል አለባቸው ሲል በርዕሰ አንቀጹ ጥሪ አቅርቧል። …
Read More(ህብርሬዲዮ_ ላስ ቬጋስ) በአርባ ምንጭ ከተማ አገዛዙ የጋሞ ብሔርን ለማጥላላት በጀት መድቦ ያሳተመው መጽሐፍ ተቃውሞ መስነሳቱን ተከትሎ የቀረበበትን ተቃውሞ ለማስተንፈስ ችግሩን በሌሎች ለማሳበብ ትላንት ረቡዕ በከተማው የጠራው ሰልፍ ትላንት ሰፊ …
Read More