መንግስት ጦርነት እንደነበር በይፋ አመነ

አርበኞች ግንቦት ሰባት በስልጣን ላኢ ባለው አገዛዝ ላይ በሁለት የተለያዩ ቦታዎች ጥቃት ከፍቶ ለቀናት የዘለቀ ጦርነት መግጠሙን ከገለጸ ማግስት ጀምሮ ጦርነት የለም ሲሉ የነበሩ የአገዛዙ መገናኛ ብዙሃንና ባለስልጣናት በዛሬው ዕለት …

Read More

Hiber Radio እነ ዘመነ በእስር ቤት የተፈጸመባቸውን ድብደባ ፍርድ ቤት እንዳይናገሩ ተከላከለ ፣<<ጺሜን በእሳት አቃጥለውኛል!>> ተከሳሽ <<ዝም በል ችሎት እየደፈርክ ነው!>> ፍርድ ቤት

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ዘመነ ምህረትን ጨምሮ ዛሬ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ዐቃቤ ሕግ በሽብር የከሰሳቸው የተቃዋሚ አባላት የሆኑትተከሳሾች በእስር ቤት የደረሰባቸውን ስቃይ እንዲናገሩ …

Read More

ዳኛ ብርቱካን አቶ ማሙሸት አማረን ክሱ ተቋርጦ ይፈቱ ስትል ፖሊስ አለቅም አለ ፣የአይ.ሲ.ስን ግድያ ለማውገዝ ሰልፍ የወጣው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ከሶስት ዓመት በላይ እስር ተፈረደበት

(ሕብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ ) የመኢአድ ሕጋዊው ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ ሚያዚያ 14 ቀን 2007 በመስቀል አደባባይ በተጠራው ሰልፍ ላይ ብጥብጥ አስነስተዋል በሚል ለተከሰሱበት የፈጠራ ክሱንና የሀሰት ምስክርነቱን ዋጋ የሚያሳጣ በዕለቱ በሌላ …

Read More

Hiber Radio የቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ ግኑኙነት ሀላፊን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች ኤርትራ ለትጥቅ ትግል መግባታቸውን ገለጹ ፣<<ወያኔን በሰላማዊ ትግል አይወድቅም ከውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ በትጥቅ ትግል መታገል ነው>>ወጣት ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ለህብር ሬዲዮ

ወጣት ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው ወጣት ተስፋሁን አለምነህ በአገር ቤት የወያኔን አገዛዝ በሰላማዊ ትግል ታግሎ መጣል አይቻልም ብሎ በመወሰን እሱና ሌላው የመኢአድ …

Read More