Hiber Radio: የአቡነ አብርሐም የባህር ዳር ታሪካዊ ንግግር -ኢትዮጵያ ዕውነተኛ የሀይማኖት አባት ዛሬም አላጣችም
በባህር ዳር የመስቀል በዓልን ምክንአት በማድረግ የብጹዕ አቡነ አብርሃም ታሪካዊ ንግግር።በአገር ቤት የሀይማኖት አባቶች ዝምታ ብዙ ተብሎለታል።በተለይም ቤተ ክህነትንም በራሱ ካድሬዎች የሞላው ሕወሃት የራሱን ጳጳስ እስከመሾም ደጋግሞ ሔዷል።የሱ የሀይማኖት መሪዎች …
Read More