Hiber Radio: የእኔ ጀግኖች፤ ሦስቱ ዘመነዎች በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው
በልዩ ልዩ አጋጣሚ የተለያየ ስምና ግብር ካላቸው ዕልፍ ሰዎች ጋር ተዋውቄያለሁ፤ በሕይወት መስተጋብር እንደሌላው ሰው ሁሉ፡፡ ‹‹ዘመነ›› የሚባል ስም ያላቸው ሦስት የተለያዩ ሰዎችን አውቃለሁ፤ ሦስቱም ከተራራ የገዘፈ ታሪክና የታላቅ ስብዕና …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በልዩ ልዩ አጋጣሚ የተለያየ ስምና ግብር ካላቸው ዕልፍ ሰዎች ጋር ተዋውቄያለሁ፤ በሕይወት መስተጋብር እንደሌላው ሰው ሁሉ፡፡ ‹‹ዘመነ›› የሚባል ስም ያላቸው ሦስት የተለያዩ ሰዎችን አውቃለሁ፤ ሦስቱም ከተራራ የገዘፈ ታሪክና የታላቅ ስብዕና …
Read More<…በአሜሪካ ሲኖሩ የነበሩና ወደ ካናዳ ድንበር አቋርጠው የገቡትም ሆነ የሚገቡ ሊያውቋቸው የሚገቡ መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ የካናዳ ሕግ ከሌላ አገር በቀጥታ የሚመጡት ላይና ከአሜሪካ ከሚገቡት ላይ የተለያየ ነው። ካናዳ ለስደተኛ ብዙ …
Read More<…የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ወያኔ ጎንደርንም ሆነ ቀሪውን የአማራ ክፍል ለማዳከም የወጠነውን ጎሳ ሽንሸና ሆን ተብሎ ሕዝቡን ለማናከስ የተደረገ በመሆኑ ያን የሚያከሽፍ የአማራው፣የቅማንቱ፣የአገው፣የፈላሻው፣የኦሮሞው፣የአፋሩ በአጠቃላይ የሁሉም መብት ተከበረበት አደረጃጀት ነው. ..በጎንደርና …
Read Moreበኢትዮጵያ በተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሳብያ እርሻቸው ከጥቃት የተረፈው ሆላንዳዊው ባለ ሀብትስለ ተሞክራቸው ይናገራሉ( ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል …
Read Moreህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …
Read Moreበታምሩ ገዳ እውን ኢትዮጵያ የአሜሪካ ገዳይ አውሮፕላኖችን ከግዛቷ ተጠራርገው እንዲወጡ አደረገች? አሜሪካ ገዳይ ጥያራዎቿን ሰብሰባ ወጣች ፣ቱርክ ወታደራዊ ጓዟን ጠቅልላ ከጎረቤታችን ገባች በ ወቅቱ የኢትዮጵያ ገዢ መንግስት ኢሕ አዲግ አና …
Read Moreበኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችና በሰሜን ጎንደር የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ ተቃውሞ አገዛዙ አንዱን ሽብር ሌላውን አለመረጋጋት ማለቱን የቀጠለ ሲሆን በኦሮሞአ የሚካሄደው ተቃውሞ ሙሉ ለሙሉ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ተሸጋግሮ ሕዝቡ ከስርኣት ለውጥ ሌላ ጥአቄ …
Read Moreበታምሩ ገዳ ከ አንድ አመት ተኩል በፊት በዱባይ በኩል ወደ ኤርትራ ለትጥቅ ትግል ሲጓዙ የመን ሰነኣ ላይ ትራንዚት ሲያረጉ በ የመን የደህንነት ሰራተኞች ታፍነው ለ ወቅቱ የኢትዮጵያ ገዢዎች ተላለፈው የተሰጡት …
Read Morehttps://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-121315-122015 የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 3 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የህወሃት አገዛዝ አንዱን ብሄር ከሌላው ጋር ለማጋጨት ባለፉት በተማሪዎች ተቃውሞዎች የሄደበት ሴራ ዛሬ ከሽፏል፣ተማሪዎቹ አስቀድመው ስትራቴጂ አውጥተዋል።ይሄ የተለመደ የማጋጨት ስልትን እንኳን ሰው …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ህዳር 19 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በረሃቡ ሳቢያ ለተጎዳው ወገን ቅድሚያ መድረስ አለብን ገና ለገና መንግስት ገንዘብ ይበላል ተብሎ ሰው ለቤተሰቡ ሳይልክ አይቀርም ።ለነዚህ ወገኖቻችንም በአፋጣኝ መድረስ አለብን።ለተራበ ሰው …
Read More