Hiber radio: የበጎች መንጋ ግዙፉ የመጓጓዣ አውሮፕላንን በድንገት እንዲያርፍ አሰገደዱት

በታምሩ ገዳ ንብረትነቱ የሲንጋፖር አየር መንገድ የሆነ አንድ የእቃ ማጓጓዣ አውሮፕላን በውስጡ ጭኖ የነበረውን በረካታ በጎች ይዞ በረራውን አቁርጦ ለሰዓታት እንዲያርፍ ተገዷል። አቪዮሽን ሀራልድ የተሰኘው ድህረ ገጽ እንደዘገበው ከሆነ ሁለት …

Read More

Hiber radio: በረሃብ አለንጋ ለሚገረፉት -ማን ይድረስላቸው?

በኢትዮጵያ ተከሰተው የዘንድሮ የረሃብ አደጋ በአገዛዙ ከፍተኛ ጫና ከኣለም ተጎጆዎችን ለመደበቅ እየተሞከረ ነው።የውጭ መገናኛ ብዙሃን በረሃቡ ወደተጎዱት አካባቢዎች ሄደው ሁኔታውን እንዲዘግቡ አይፈቀድም። በድርቁ ሳቢአ ለረሃብ አደጋ ከተጋለቱት 8.5 ሚሊዮን ኢትዮጵአውአን …

Read More

ረሃብ የመንግሰት ፖሊሲ ብልሹነት እንጂ የዝናብ እጥረት ዉጤት አይደለም! ኤፍሬም ማዴቦ-ከአርበኞች መንደር !!

ደርግ የቀዳማዊ ኃ/ሥላሤን ስርዐት ከደመሰሰ በኋላ ወሎ፤ ትግራይና ሰሜን ሸዋ ዉስጥ ህዝብ እንደ ቅጠል ሲረግፍ እሳቸዉ የልደት በዐላቸዉን ለማክበር ከዉጭ አገር ኬክ ያስመጣሉ ብሎ ነበር ንጉሰ ነገስቱንና ስርዐታቸዉን የከሰሰዉ። በአስራ …

Read More

Hiber Radio : በኢትዮጵያ በረሃብ ሳቢያ ዜጎች እየሞቱና ከቀዬያቸው እየተሰደዱ መሆኑን ገለጹ፣የዕርዳታ እህል ለተረጂዎች እየተሰጠ አለመሆኑን አጋልጠዋል

መንግስት በርሃብ ለተጎዱት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ቀያቸውን ለቀው አዲስ አበባ የገቡት የርሃቡ ሰለባዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች በርሃብ የተጠቁ ዜጎች ህይወታቸውን ለማትረፍ ወሎ ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች አልፈው …

Read More

ንቧ ድፍት ኣለች!

 Amdom Gebreslasie እንደው ባለፈው ኣመት ህወሓት 40 ዋ ስታወጣ 2 ቢልዮን ብር ወጪ እንዳደረገች የምታስታውሱት ነው። የዲያስፖራ ቀን በትግራይ ሲከበር 200 ሚልዮን ብር ወጪ፣ የኣርቲስቶች ጉብኝት፣ የከተሞች ቀለሞች መቀባት፣ የዜሮ …

Read More

ኢህአዴግ ማለት የአስመሳዮች ጥርቅም ነው ብል አልተሳሳትኩም! እድሜ ለአቶ ሙክታርና ለወይዘሮ አስቴር!

(የትነበርክ ታደለ) ይህን ታላቅ ርእስ ለመጻፍ ስነሳ ራሴን እንደ ሰማእት ቆጥሬዋለሁ። እውነት ለመናገር አሁን ሀገራችን ባለችበት ሁኔታ ይህ ርእሰ ጉዳይ “ብሞትም ብኖርም” ተብሎ የሚጻፍ ሀሳብ ነውና እንግዲህ አምላክ ያውቃል። እና …

Read More

የመምህር ግርማ ዋስትና መከልከልና አዲስ ክስ ብቅ ማለቱ እስራቸው ፖለቲካዊ ውሳኔ መሆኑን ኢትዮጵያውያን በመግለጽ ላይ ናቸው ፣የማታለል ክስ የቀረበባቸው መምህሩ “ሴራ ነው – ከሳሹን አይቼው አላውቅም” ብለዋል

መምህር ግርማ ወንድሞ በአዲስ አበባ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ በአገዛዙ የፓሪቲ ሚዲአ ያለ ፈቃድ በማጭበርበር ሲያስተምሩ መያዛቸውን ፖሊስን ጠቅሶ በዘገቡ ማግስት በፍርድ ቤት ፖሊስ ይዞ የቀረበው አዲስ የጊዜ ቀጠሮ መጠየቂያ …

Read More

የመን በጦርነት እየተለበለበች ዛሬም በርካታ ኢትዮጵያዊያን እየጎርፉባት ይገኛሉ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ)ካለፈው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር አንስቶ እንደ ሰደድ እሳት እየጠቀጣጠለ ያለው የየመኖች የእርሰ በርሰ ጦርነት እና የ ጎረቤት ሰወዲ አረቢያ የአየር ላይ ድበደባዎች ያሰከተለው የሰብአዊ ቀወስን ተከተሎ የመን …

Read More

ምነው አሌክስ አብርሃም(ጌታቸው ይመር) ብዕርህ አቅሉን አጣ?

በማህበራዊ ሚዲያው በአገር ቤት ስመ ገናና እየሆኑ ከመጡት ጸሐፍት መካከል አሌክስ አብርሃም(ጌታቸው ይመር) ተጠቃሽ ነው። ታዲያ በራሱ አወዛጋቢ መሆን ይፈልግ ወይ ደባል ተልዕኮ ይኑረው አልፎ አልፎ የአንባቢውን ትኩረት ለመሳብ የሚያመጣቸው …

Read More