Tag: 2020/www.hiberradio.com
Hiber Radio:ሕገ መንግስቱ የተወሰኑ ቡድኖች ጥቅም ማስከበሪያ ዜጎችን ያገለለ በመሆኑ ሙሉ ለሙሉ ተሽሮ እንዲጻፍ ተጠየቀ
የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት << የትግላችን ግብ ሕዝቡን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ ነው! ሕገ-መንግሥቱን ከሚሻሻል እንደገና መጻፍ ተቀባይነቱን አሳድጎ ሥራውን ያቀለዋል !>> በሚል ርዕስ ባወታው መግለጫ <<ዓለም አቀፉ የሣናባ ቆልፍ …
Read MoreHiber Radio: ኦነግን የጨመረው ትብብር የመንግሥት ስልጣን እንዲራዘም ተቃዋሚዎች በመከላከያ፣ደህንነት፣ውጭ ጉዳይ እንዲካተቱ ጠየቀ ፣ኢትዮጵያ መታ በጣለችው የኬኒያ አውሮፕላን ውስጥ የተረፉ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም ተባለ ፣ በአዲስ አበባ እና አማራ ክልል ተቃዋሚዎች ላይ የመግደል ሙከራ ፣የኢትዮጵያ መንግስት በምርምር ሽፋን አገር እንዳይጎዳ ተጠየቀ፣ የሲዳማ ክልል ሊመሰረት ነው፣ የአሜሪካ ም/ፕሬዝዳንት ራሳቸውን ለይተው አያቆዩም መባሉ ፣የኦባማ ተቃውሞ፣ የፕ/ት ኢሳያስ ጉዳይ፣ ጊብሰን አካዳሚን ማስጠንቀቂያ ተሰጠው እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 2/3 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለእናቶ ቀን አደረሳችሁ! እናትነት እና የውጭ አገር ኑሮ ብሎም ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ወላጆች ተጋድሎ (ቃለ መጠይቅ ከወላጅ ጋር) የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ …
Read MoreHiber Radio: ምርጫውን ለማራዘም ሕገ መንግስቱን ማሻሻል የተሻለ አማራጭ መሆኑን የቀድሞው ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጹ፣ የኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰው አ/አ መግባት፣ በአሜሪካ የሥራ አጥ ቁጥር ይጨምራል፣ የእህተ ማርያም ተከታዮች ቤተ ክህነትን ይቅርታ ጠየቁ፣ የታገቱት የደንቢ ዶሎ ተማሪዎች ይፈቱ ያለ ቤተሰቦቹ አምጡ ተብለው ታስረዋል፣ ግብጽ ዜጎችን ከኢትዮጵያ በልዩ ዘምቻ አወጣች፣የሬጌ መዚቃ አቀንቃኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞቱ፣ ኢትዮጵያ ተኮር ፊልም በካናዳ ው ሲቢሲ (CBC)ቴሌቭዥን አማካኝነት ለእይታ ቀረበ፣ የሲዳማ አስተዳደር የራሴ በጀት ይሰጠኝ ማለት እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 25/26 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት እና የጤና ሽፋን ጉዳይ ሆነ የተወጠነው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ እንዴት ይታያል ከአትላንታ የቲኬ ሾው …
Read More