Hiber Radio: “የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ
“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ሽር በማድረግ እንወጣዋለን የሚል የተሳሳተ መርህ ሲከተሉ ቆይተዋል። አሁንም ስህተቱን ደግመውታል። በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥትና …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” በዶ/ር አክሎግ ቢራራ ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ሽር በማድረግ እንወጣዋለን የሚል የተሳሳተ መርህ ሲከተሉ ቆይተዋል። አሁንም ስህተቱን ደግመውታል። በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥትና …
Read Moreየህብር ሬዲዮ ሐምሌ 24 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሕዝቡ ስርዓቱ አንዱን ካንዱ ለማጋጨት ሲያደርግ የነበረውን ጥረት አውቆ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ከቻለ የነጻነት ቀኑ ቅርብ ነው በተለይ አማራና ኦሮሞን ለማጋጨት …
Read Moreበኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ብሔራዊ መልክ አለመያዙ ምክንያቱ ምንድነው? የተቃውሞው መሪዎች ማንነት አለመታወቅ ወይስ ሌላ? ሕዝባዊ ተቃውሞው ተገቢውን ውጤት እንዳያመጣ አድርጎታል? የትግሉ መሪዎችን ፣ የተቃዋሚዎች ሚናና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከጋዜጠኛ …
Read Moreአክሎግ ቢራራ (ዶር) እኛ ለኢትዮጵያና ለመላው ሕዝቧ ቆመናል የምንለው ሁሉ አንድነት፤ አንድነት፤ ህብረት፤ ህብረት ስንል ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል። አንድም ውጤት አላስገኘነም። የፖለቲካ ባህላችን ድርጅትን ፈጥሮ መከፋፈል፤ ማጥፋት፤ መተካትና መጠላለፍ …
Read Moreህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …
Read MoreHiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More