Tag: Ethiopia news hiber radio
Hiber Radio:የሻሸመኔው የግፍ ግድያ ያስነሳው ተቃውሞ እና የህወሓት ልሳኖች ጠቅላይ ሚኒስትሩን መወንጀል፣የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አሟሟት ዛሬም ምስጢራዊ መሆን፣የአማራ ወጣቶች መደራጀት እና የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ፣የኦብነግ በተናጠል ተኩስ አቅሜያለሁ ማለት፣ለተቃዋሚዎች የቀረበ ጥሪ፣የጅቡቲ ለዜጎቿ መስጋት፣የኢሳያስ ባለስልጣኖቻቸውን ዳግም ወደ አዲስ አባባ መላክ፣በቦስተን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንደመር ጥሪ ቀረበ ፣ሰባ ደረጃ ሊታደስ መሆኑ እና ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 6 ቀን 2010 ፕሮግራም ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) በዋሽንግተን ከተቃዋሚዎች ጋር አድርገውት የነበረው ውይይት ላኢ የተቃዋሚዎች ሚናን የዳሰሰ ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ከሆኑት አቶ ሸመልስ ኪታንቾ እና ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ …
Read MoreHiber Radio: ኢትዮጵያ የአሰብ እና የ ምጽዋ ወደብን ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ማጓጓዣ እንድትጠቀም ጥሪ ቀረበላት፣ ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የቃላት ጨዋታውን ትቶ በኦሮሚያ የሕዝቡን ሰላማዊ ጥያቄ ተከትሎ የገደሉትን ለፍርድ እንዲያቀርብ የታሰሩትን እንዲፈታ ጠየቁ፣ተቃዋሚዎች ተባብረው መቆም ያለባቸው ወሳኝ ወቅት መሆኑን ገለጹ፣በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል፣ በመላው ዓለም በሚደረጉ ሰልፎች የአገዛዙ አፈና ላይ ጠንካራ ተቃውሞ ቀረበ፣በኢትዮጵያ ውስጥ በእስር ላይ የሚማቅቀው “የሙስሊሞች ጉዳይ” መጽሄት አዘጋጅ የእስራት ቅጣት ተበየነበት፣በመርካቶ በርካታ ሱቆች ሕገ ወጥ ሞባይልና ዕቃ አስገብታችሁዋል በሚል በዘመቻ ታሸጉ፣በኦጋዴን ውስጥ በኢሕአዲግ፣ በቻይና እና በጅቡቲ መካከል የተፈረመው ግዙፍ የነዳጅ ፕሮጀክት ከአካባቢው ተቆርቋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው፣መንግስታቱ ከኦጋዴን ላይ እጃቸውን እንዲያነሱ ተጠይቋል እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር መረራ ጉዲና፣ከአክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስና ኦባንግ ሜቶ ጋር፣በአፍሪካዎ የሰብኣዊ ፍርድ ቤት መንግስት ላይ 150 ሺህ ዶላር እንዲቀጣ ስላስፈረደችው ተበዳይ ኢትዮጵያዊቷ ወይንሸት ዘበነ ልዩ ጥንቅርና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 4 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አሁን መንግስት የያዘው የሰራውን ሰርቶ መልሶ ስህተቱ ይሻሻላል የሚል በተለይ ፕሬዝዳንት ኦባማ መጥተው ከሄዱ በሁዋላ የያዙት ፈሊጥ ነው። አሁን እግዜርም ቢመጣ ሕዝቡ ኢህአዴግን …
Read More