Hiber Radio: አዴአን የትጥቅ ትግሌን እቀጥላሉ አለ፣የሳውዲ አረቢያ ሱዳንን ለመርዳት የህዳሴው ግድብን መደራደሪያ ማድረግ፣በእነአቶ ለማ ትዕዛዝ ወደተፈናቀሉበት የተመለሱት አማሮች ዳግም ስጋት ላይ ወደቁ፣የዳንጎቴ ሲሚንቶ ስራ አስኪያጅና ረዳቶቻቸው ግድያ አነጋጋጋሪ ሆኗል፣ሁለት የድርጅቱ ሀላፊዎች በደህንነት ዋስትና እጦት መሸሻቸው፣ የጃዋር መሐመድ ማስጠንቀቂያ መስጠት፣ኬኒያ ህገወጥ ሩዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል መያዟን አስታወቀች፣ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ በኢህአዲግ ማጎሪያ ቤት የደረሰባቸውን ግፍ ተናገሩ፣ በትግራዩ ት/ቤት ላይ የቀረበ ተቃውሞ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ግንቦት 12 ቀን 2010 ፕሮግራም የአማራ ዴሞክራሲ ሀይል ንቅናቄ የውጭ አመራሮች ድርጅቱ ከኤርትራ ተነስቶ በአገር ቤት እያደረገ ስላለው የትጥቅ ትግል ይናገራሉ። (ክፍል አንድን ያድምጡት) ብአዴን መጀመሪያም ተሰራው በሕወሓት …
Read More