Hiber Radio: የፌደራሉ ባለስልጣን ላይ ጥቃት መሰንዘሩ፣የሶማሌው ፕ/ት ማስጠንቀቂያ፣ዶ/ር አብይን መስቀል አደባባይ ለመግደል የሞከሩት የደህነቱ ባለስልጣናት መሆናቸው መገለጹ፣ማዕድን የሚያወጣ ኩባንያ ስራ ማቆሙ፣ግብጽ የስለላ ሹሟን አዲስ አበባ መላኩዋ፣የስደተኛ ጉዳያቸው ያላለቀ በኢትዮጵያ ባለው ሁኔታ አይስጉ መባሉ፣ፕ/ት ትራምፕ በታዋቂው ሴናተር ጆን ማኬይን ቀብር እንዳይገኙ መታገዳቸው እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 20 ቀን 2010 ፕሮግራም በኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን የላከው መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሐድ) ከብአዴን እና ከአብን ጋር እሰራለሁ ብሏል ያስቀመታቸው ጉዳዮችስ ምንድናቸው? ከፓርቲው ም/ል ሊቀመንበር አቶ መንግስቱ አስፋው …
Read More