Tag: hiberradio.com
Hiber Radio: በማህበራዊ ሚዲያው የሚጽፈው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ስዩም ተሾመ በደህንነቶች ታፍኖ ተወሰደ
በአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆነውና በማህበራዊ ሚዲያው በሚያወጣቸው ጽሁፎቹ የሚታወቀው ስዩም ተሾመ በሕወሓት አገዛዝ ደህነቶች ዛሬ ታፍኖ መወሰዱን ለማወቅ ተቻለ። ስዩም ተሾመ በማህበራዊ ገጽ በሚያወጣቸው ጽፉፎች ሳቢያ በአገዛዙ ጥርስ ውስጥ መግባቱን …
Read MoreHiber Radio: “በኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው” ሊያደምጡት የሚገባ የክንፉ አሰፋ ገረሱ ቱፋና መስፍን አማን ቃለምልልስ
< …በዚህ የኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው። 130 የሚሆኑ የኔዘርላንድ ኩባንያዎች አሉ የነሱ ጥቅም ሲነካ አሁን ለኢትዮጵያ ጉዳይ የበለጠ ትኩረት ሰጥተዋል … ስርዓቱ …
Read MoreHiber Radio: ሰሞነኛው የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነት እና ምላሹ ሲዳሰስ ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ
ሰሞነኛው የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነት እና ምላሹ ሲዳሰስ ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ
Read MoreHiber Radio: የአማራ ወጣቶችን ከሕወሓት ጋር አብረው የሚያስገድሉ 72 ባለሥልጣናትና ደኅንነቶች ተለይተው ታወቁ | ዝርዝራቸውን ይዘናል
ከሙሉቀን ተስፋው ከሕወሓት መልዕክት እየተቀበሉ ወጣቱን በማሳፈስ እና ጊዚያዊ የፌድራል ፖሊስ እና መከላከያ ኃይል ጊዚያዊ ማዘዥያ እዝ ከመንግሥት በጀት በመመደብ፤ መኪና በማቅረብ እና በማቀናጀት በቀጥታ እየመሩት ያሉ አማራ ነን የሚሉ …
Read MoreHiber Radio: በኢትዮጵያ ለውጡ ተግባራዊ ሲሆን አገሩን የሚጠብቀው ሰራዊቱ አይበተንም ተባለ ፣በመተማ የሕወሓት አገዛዝ ደህንነቶች ጥቃት ይደርስባቸዋል በሚል በሀሰት ከአካባቢው ያስወጧቸው የትግራይ ተወላጆች እየተመለሱ ነው ፣ኦነግ ጎረቤት ኬኒያ እና የሕወሓት ኢሕአዲግ መንግስት በጣምራ ሊወጉኝ መሆኑን መረጃ ደረሰኝ አለ፣የሕወሃት አገዛዝ የደህነት መ/ቤት ስጋት ላይ በመውደቁ የኦህዴድና የብአዴን አመራሮችን በመሰለል ላይ መጠመዱ ተገለጸ
የህብር ሬዲዮ መስከረም 15 ቀን 2009 ፕሮግራም < …በዚህ የኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው። 130 የሚሆኑ የኔዘርላንድ ኩባንያዎች አሉ የነሱ ጥቅም ሲነካ አሁን …
Read MoreHiber Radio: የመብት ተሞጋቹ ኦክላንድ ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ካስፈለገ ብቸኛው ወቅት አሁን ብቻ ነው ሲል ጥሪ አቀረበ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ
የመብት ተሞጋቹ ኦክላንድ ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ካስፈለገ ብቸኛው ወቅት አሁን ብቻ ነው ሲል ጥሪ አቀረበ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ …
Read MoreHiber Radio: የመምህሩ የዝምታ ተቃውሞ ውጤት ያመጣል ቃለ መጠይቅ ከአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህር ስዩም ተሾመ ጋር (ሊያደምጡት የሚገባ)
< … መምህሩ ለመንግስት ደጋግሞ ተናግሯል።የሚሰማ የለም ።ለማይሰማኝ አካል እንዴት ደግሜ እናገራለሁ ብሎ በዝምታ ተቃውሞውን ገልጿል። ዝምታው ውጤት ያመጣል ወይ…ሁኔታዎች ወደ ተረጋጉ የሕዝቡ ጥያቄ ተገቢ መልስ የሚያገኝበት ሁኔታ መፈጠር አለበት …
Read MoreHiber Radio: የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 8 ቀን 2008 በ22 ከተሞች የሕወሃትን የግድያ እርምጃ በመቃወም የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች ይደረጋሉ
በጎንደር፣ በባህርዳር እና በደብረ ታቦር የተደረገው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 8, 2016 22 ከተሞች እንደሚቀጥል አስተባባሪዎቹ አስታወቁ:: በሽዋ:- ደብረብርሃን፣ ደብረሲና፣ አንኮበር፣ ሸዋሮቢት፣ ሸኖ፣ አዲስ አበባ እንዲሁም በጎጃም: ዳንግላ፣ …
Read More