Hiber Radio: የኦነግ ሊቀመንበር ዳውድ ኢብሳ ከሥልጣን ተነሱ፣ ድርጅቱ ተሰንጥቋል የሚሉ አሉ ፣ በኢትዮጵያ በጥቂት የኦሮሞ እስልምና አክራሪዎች የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዳይሸፋፈን ጥሪ ቀረበ፣ የሱዳን አዲስ አማራጭ በግድቡ ላይ፣የግብጽ ማስጠንቀቂያ፣ አቶ ልደቱ በዝግ ችሎት ቀረቡ፣በኢትዮጵያ የኢንተርኔት መዘጋት ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ፣ የአሜሪካ መንግስት ኢኮኖሚ ድጋፍ፣ የሎስ አንጀለስ ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ድጋፍ አደረገች ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 24/25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ የተፈጸመው የጥቂት አክራሪ ሙስሊሞች ጥቃት ወይስ ድንገተኛ ብሄር እና ሀይማኖት ላይ ያነጣተረ ጥቃት? ለምን መሸፈን አሰፈለገ? ከወቅቱ ቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር …
Read More