Hiber Radio:በወሎና በሰሜን ሸዋ ኦነግ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ሕዝብ ቁጣውን ገለጸ ፣ከኦነግ ጀርባ ድጋፍ ያደረጉ አሉ፣ ታዋቂው ምዕራባዊ ዲፕሎማት የጠ/ሚ/ር አብይ መንግስት እንዲያዳምጥ መከሩ፣ ከጌዲኦ ተፈናቃዮች 134ቱ መሞታቸው ተገለጸ፣ አሁንም ችግር ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል ፣ የቦይንግ ኩባንያ ይቅርታ ኢትዮጵያዊውን የፓይለቱን ወላጅ አባት አስቆጣ፣የዶ/ር አምባቸው ምላሽ ፣ የእጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) አልበሞች እንግሊዝ ውስጥ በአዲስ መልክ ሊታተሙ ነው፣ መኢአድ ማሙሸት አማረን ፐሬዝዳንይ አድርጎ መረጠ፣ የኤርትራ መንግስት ሰሞኑን ውንጀላ ያቀረበባቸው ወገኖች የአጸፋ ምላሽ ሰጡ ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም አዲሱ የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠር በሚል የወጣወ አዋጅ እውነት ለታሰበለት ዓላማ ብቻ ይውላል? የምብት ተሟጋቾች ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት) የያዝነው ወር የኦቲዝም …
Read More