Tag: www.hiberradio.com
Hiber Radio:የታገቱት ተማሪዎችን ድርጊት ለማውገዝ የተጠራውን ሰልፍ አብን ደገፈ ,በደቡብ በመንግሥት የጸጥታ ሀይሎች 12 አርሶ አደሮች ተራሸኑ አስከሬናቸው እንዳይቀበር ተከልክሉዋል፣ ዶ/ር አብይ ወደ አምባገነንት ሊቀየሩ ነው” የኤርትራ ተቃዋሚዎች፣ ደምቢዶሎ ላይ የታፈኑት ወጣት ተማሪዎች ይፈቱ ዘንድ ለፕ/ት ትራምፕ ባለቤት የተማጽኖ ጥሪ ቀረበላቸው ፣መንግስት በታገደው የሼክ አላሙዲን የወርቅ ማምረቻ ዙሪያ ጥናት እያካሄደ ነው፣ እውቁ አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቢ ብራይት ሞት የፈጠረው ድንጋጤ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥር 17/18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን ላይ ሲወጡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ይዘው መጥተዋል ያሉ አንድ ታዋቂ አባት ዛሬ ኢትዮጵያ እንደዚህም ጊዜ በሳቸው አመራር ችግር ውስጥ …
Read MoreHiber Radio:ዕጣ የወጣላቸው ዕድለኞች ሳያገኙ ኮንደሚኒየም ውስጥ ውስጡን እየተሰጠ ነው ፣ መንግሥት በህወሓት ላይ ያሳየው ቸልታ ችግር እንዳያመጣ መሰጋቱ ፣የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በህር ማዶ ሳሉ ከስልጣን ተነሱ ፣ ፕ/ት ትራምፕ ኢራንን ዳግም እንደሚቀጡ ዛቱ፣ መንግሥት የህግ የበላይነትን ማስከበር ላይ ቁርጠኛ አቁዋም ሊኖረው እንደሚገባ ተጠየቀ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚታየው ግጭት በባጀት እና በእቅድ እንደሚዘወር መንግስት አመነ፣ የፖለቲካ እስረኛው ለልጁ የተጻፈ ደብዳቤ ፣ ጠ/ሚ/ር አብይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የተከሰተው ውጥረትን እንዲያረግቡ አለማቀፍ ጥሪ ቀረበላቸው እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 26/27 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ የትህነግ ፈተና ለማዕከላዊው መንግሥት ያሰጋል ወይስ ተንኮታኩቶ ፎክሮ ይቀራል? የፌደራል መንግሥቱ ለምን ያስታምመዋል? ጋዜጠኛ …
Read MoreHiber Radio: አነጋጋሪው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ምርቃት ስጋት ይፈጥራል መባሉ- አማራ ክልል ስልጠና አቁሟል፣ መጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አገሪቱን እንደ ቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ እንዳይበታትናት ተሰግቷል፣ የፓስፖርት ጉዳይ ከፍተኛ የሙስና ምንጭ ሆኗል መባሉ፣ የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ለተለያዩ ችግሮች መጋለጡን አንድ ጥናት ይፋ አደረገ ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን ስልጣን ይልቀቁ መባሉ ፣የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን በአሶሳ ለማስፈር ችግር መፈጠሩ፣በኢትዮጵያ ያለው ሁኑእታ ለአሸባሪዎች ምቹ ሆኑዋል መባሉ፣ የኢትዮጵያዊቷን ገንዘብን በመስረቅ የተጠረጠረ ኩዌታዊ ከፓሊስ እጅ ወደቀ፣ በቬጋስ ለሐበሻው ማህበረሰብ ራሰን ማጥፋትን ለመከላከል ግንዛቤ የሚያሰጨብጥ ስልጠና ሊሰጥ ነው እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታህሳስ 19/20 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እኛና የወጭ አገር ኑሮ እኛና ልጅቻችን የአዲሱ ዘመን ፈተና ራስን የሚYአጠፉትን እንዴት መከላከል ይቻላል? ከአቶ ግርማ ዛይድ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የዛሬዋ …
Read MoreHiber Radio: ቀጣዩ የሕወሓት ጠቅላይ ሚኒስትር ማነው?
ሁኔታዎች በፍጥነት መለዋወጣቸው የሚጠበቅ ነው።የለውጥ ዋዜማ የተጓተተ ትግል እና አደገኛ የሆነ ሀይል ስልጣን በጨበጠበት ሁኔታ መጪውን መተንበይ ከባድ ቢሆንም ስርዓቱ ዛሬም በቀረችው ሰዓት የስልጣን ዕድሜውን ለማራዘም የሚችለውን ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል።የሀይለማሪያም …
Read MoreHiber Radio: መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | ጦማሪ ስዩም ተሾመ
መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | በስዩም ተሾመ ባለፈው ሳምንት አንዳንድ አርቲስቶች እና ታዋቂ ሰዎች በቴሌቪዥን ቀርበው “በሀገራችን ሰላም እንዲኖር መንግስት የዜጎችን ጥያቄ በአግባቡ መስማትና ተገቢ ምላሽ መስጠት …
Read MoreHiber Radio: የደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት በወልዲያና በሌሎችም ቦታዎች በንጹሃን ላይ የሚደረገውን ጭፍጨፋ አውግዞ መግለጫ አወጣ
የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት የተሰጠ ድርጅታዊ የትግል አጋርነት መግለጫ፤ በመላው ኢትዮጵያ የተቀጣጠለውን የህዝቦች መሰረታዊ የፍትህ፣ የእኩልነት፣ የዲሞክራሲና የነፃነት ጥያቄዎች በሀይል ለመጨፍለቅ አምባገነኑ የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የሚያካደው …
Read More