Hiber Radio: ኦነግ ከመከላከያ ጋር መዋጋት አላቆመም፣ሼክ አላሙዲን ከፍተኛ ገንዘብ ከፍለው መለቀቃቸው ተሰማ፣አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ አላሙዲን የሜቴክ ታሳሪዎችን ይቀላቀሉ ሲል ጥሪ አቀረበ፣ዶ/ር ደብረጺዮን ለትግራይ ሕዝብ የተጠንቀቅ ጥሪ አስተላለፉ፣ኢትዮጵያዊው ደ/አፍሪካ ውስጥ መገደሉ ቁጣ አስነሳ፣በደቡብ ክልል ባልስላጣናቱ ከጀርባ የሚገፉት ግጭት ሊነሳ ይቸላል የሚል ስጋት ማየሉ፣ኢትዮጵያ የሶሪያን ስደተኞች አባርራለሁ ማለቱዋ፣በወልቃይት ጉዳይ ትግሉ የተወሰደውን ግዛት ማስመለስ ላይ ያተኩር መባሉ፣በረከት ስምዖን ላይ ተጨማሪ ክስ እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም «…በኦነግ እና በኦዴፓ መካከል በአባ ገዳዎች እርቅ መደርጉ ጥሩ ነው።ኦነግ ከሕወሓት ጋር የሚባልው ላይ ግን …» አክቲቪስትና የሕግ ባለሙያ ነጌሳ ኦዶ ስለ …
Read More