Hiber Radio: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቢነሳም መልስ ያላገኘው ሕዝብ ተመሳሳይ ተቃውሞና አመጹን ይቀጥላል ተባለ፣ወጣቶች ለነጻነት ትግል ዛሬም መሳሪያ አንስተው በረሃ መውረዳቸው ተገለጸ፣ግዙፉ የናይጄሪያዊው ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ400 በላይ ኢትዩጵያኖችን ያለ ስራ ዋስትና አባረራቸው፣በባህር ዳር በአጋዚ በግፍ የተገደሉ ሰማዕታትን ለማሰብ የተጠራውን አድማ ተከትሎ ውጥረት ነግሷል፣ኢህአዲግ ጦሩን ቁልፍ ወደ ሆነች የሶማሊያ ግዛትሰሞኑን ላከ፣በሆድ እቃው ውስጥ አደንዛዥ እጽ ሸሽጎ ለማለፍ የሞከረ ተጓዥ በኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ መሞቱ አነጋጋሪ ሆነ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም <…አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመታወጁ 10 ዓመት በፊት በአገሪቱ ከምርጫ 97 በሁዋላ የሆነውን ማየት ያስፈልጋል። ሕዝቡ በጸረ ሽብር አዋጁ፣በአፈናው፣በመያድ አዋጁ በየትኛውም መንገድ በዲሞክራሲያዊ መንገድ …
Read More