Hiber Radio: ሕዝቡ የከፈለው መስዋዕትነት ዋጋ እንዳያጣ ተቃዋሚዎች ተባብረው በጋራ የአመራር ክፍተቱን ለመድፈን እንዲሰሩ ተጠየቀ፣የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ በአራት ድርጅቶች መመስረቱ ይፋ ሆነ፣አማራ በንቅናቄው ያልተወከለው ተደራጅቶ ስላልጨረሰ መሆኑ ተገለጸ፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲለቀቁ አንድ የእንግሊዝ ባለስልጣን ጥሪ አቀረቡ፣ ኤርትራ ሁለት ፓይለቶቿ ወደ ኢትዮጵያ ኮበለሉ መባሉ ዙሪያ ምላሽ ሰጠች፣በአዘዞ ኮማንድ ፖስቱ ቤት ውስጥ ገብቶ አንድ ወጣት ገደለ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 20 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የለንደኑ ጉባዔ ዓላማ ያ በግለሰቦች የተባለው አይደለም። እሱ የነሱ ሀሳብ ነው ። የኦሮሞ ክልል የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች በአንድነት የሚኖሩበት ነው።ኢትዮጵያ የሚለው ትክክለኛ ቦታ …
Read More