Hiber Radio : እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የሸጠችው ሊኩሌር ሰሜን ኮሪያ እጅ እንዳይገባ ስጋት ፈጠረ፣ በኢትዮጵያ ድርቁን ተከትሎ የማጅራት ገትር በሽታ ተከሰተ፣በትግራይ ክልል ክትባት ተጀምሯል፣ የእንግሊዝና የኢትዮጵያው አገዛዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገናኝተውም የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ መጨረሻው አልታወቀም፣የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤተሰቦች ሕክምናና ጠያቂ መከልከሉን ተከትሎ ለአገዛዙ የሰብዓዊ መብትና ዕንባ ጠባቂ የአቤቱታ ደብዳቤ አስገቡ ፣ሳውዲ በየመን ላደረገችው ወረራ ኤርትራ ድጋፍ ማድረጉዋ ተገለጸ ፣ የምርጫ 97ን ግድያ ካጣራው ሕጋዊው አጣሪ ኮሚሽን አባል ጋር ቃለ መጠይቅ የሰማዕታቱን አስረኛ ዓመት በመዘከር፣መምህር ግርማ ወንድሙን የተመለከተ ልዩ ዘገባና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 21 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ምርጫ 97ን ተከትሎ እኛ በኮሚሽኑ ያጣረነው እንኳን 193 ሲቪሎች፣ 6 ፖሊሶች ተገድለዋል። 763 ሰዎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። 40 ሺህ በልዩ ልዩ እስር ቤቶች …
Read More