Hiber Radio: በኢትዮጵያ ያንጃበበው የድርቅ አደጋ ዛሬም አስጊነቱ ቀጥሏል፣ ረሀቡን የደበቀው አገዛዝ ስንዴ ከውጭ ለመግዛት ጨረታ አወጥቷል፣የሕወሓት አገዛዝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን አድርጎ በአማራ ክልል የዘር ማጥፋቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፣የአማራ ሐኪሞች ማህበር ፕሬዝዳንት ወጣቱ ዶ/ር ጋሹ ግንዱን ጨምሮ በርካታ ምሁራን እየታሰሩ ነው፣ቻይና ኢኮኖሚውን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካውንም ከሕወሃት ጀርባ በመሾፈር ሚና እንዳላት ተገለጸ፣በዋሽንግተን ሁሉም የተቃዋሚ ሀይሎች እንዲሳተፉ የምክክር ጉባዔ በሶስት የአንድነት ድርጅቶች ተጠራ፣ የኢትዮጵያዊቷ በኩዌት ከፎቅ መወርወርና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 30 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! <…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረታው የረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው …
Read More