Hiber Radio: ሕወሃት በቅማንት ስም የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት የታላቁዋን ትግራይ ሕልም ከማሳካት እንደማይመለስ የብሄሩን ተወላጆች ሰብስቦ አስፈራራ፣በኦሮሚያ ውስጥ ነዋሪዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲጠናቀቅ ለአዲስ ተቃውሞ እንደሚወጡ ተናገሩ፣ ፕ/ር ብርሃኑ የነጻነት እየተባለ የሚጠቀሰው የትግል እንቅስቃሴ የድርጅታቸው ትግል መሆኑን ገለጹ፣የሶማሊላንድ መንግስት ዛሬ የበርበራ ወድብን ለአረብ ኤሜሬት ወታደራዊ ሰፈርነት መፍቀዱ ከኢህአዲግ አገዛዝ በኩል ተቃውሞ ገጠመው፣በአገር ቤት በይስሙላ ድርድር የሚሳተፉ ተለጣፊ ተቃዋሚዎች አገዛዙ ከሕዝብ ጥቃት እንዲጠብቃቸው ጠየቁ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ የካቲት 5 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ወያኔ የዘር ማጥፋት ወንጀል በሕዝቡ ላይ እየፈጸመ ነው ። የገበሬውን ቤት እያቃጠለ ህብረተሰቡን ለማዳከም እየሰራ ቢሆንም የከፋኝ እንቅስቃሴ ሰሞኑን በበለሳ ከነበረው ጠንካራ ውጊያ …
Read More