Hiber Radio: የኢትዮጵያው አገዛዝ የመከላከያ ሰራዊት በስምንት ተሽከርካሪዎች ታጅቦ ለውጊያ ከጅቡቲ ግዛት ሰፈረ፣አርበኞች ግንቦት ሰባት ትግሉም ስልጠናውም አገር ቤት ገብቷል ከዚህ በሁዋላ በኤርትራ ስልጠና አይሰጥም አለ፣ትግሉን መቀላቀል የፈለገ ወደ ኤርትራ ሳይሆን የአገር ቤቱን ትግል ይቀላቀል ሲል ጥሪ አቀረበ፣በኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሰዎች በጭንቀት ህመም እንደሚስቃዩ ዓለማቀፍ ጥናት ይፋ አደረገ፣ዶ/ር ዲማ ነጎ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኖረም አልኖረ በአገር ቤት ትግሉ እንደሚቀጥል ገለጹ የሚሉና ሌሎች
የህብር ሬዲዮ የካቲት 26 ቀን 2009 ፕሮግራም <… ስርዓቱ ዛሬም ድረስ ስልጣን ላይ የቆየው ሕዝቡን እርስ በእርሱ በማጋጨት በተለይ የአገሪቱ ምሰሶዎች የሆኑትን የኦሮሞና የአማራ ሕዝብን በማጋጨት ነው ።እነሱ እሳትና ጭድ …
Read More