Hiber Radio: በአዲስ አበባ በቆሻሻ ክምር መናድ ሳቢያ የሟቾች ቁጥር ከ50 በላይ ሊያሻቅብ ይችላል ተባለ ፣ለደረሰው ዕልቂት አስተዳደሩ ተጠያቂ መሆኑ ተገለጸ፣አርበኞ ጎቤ መልኬ ጎንደር ላይ በፋሲል ከነማና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ላይ በሕዝቡ ታሰበ፣ታጣቂዎች ተቃውሞውን በተኩስና በአስለቃሽ ጭስ ለማፈን ሞከሩ፣ግብጽ ኢትዪጵያን ለማንበርከክ ኡጋንዳን እና ደ/ሱዳንን በማስታጠቅ ላይ መሄኗን አንድ የኡጋንዳ የመረጃ ባለሙያ አጋለጡ፣በአዲስ አበባ የተዘረጋው የቀላል ባቡር አገልግሎት የህዝቡን ችግር አለመፍታቱ ታወቀ፣የእስራኤል መንግስት ቤተ እስራኤሎችን ለመቀበል ማንገራገሩ ቁጣ ቀስቀስ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 3 ቀን 2009 ፕሮግራም <… ትግሉም ስልጠናውም አገር ቤት ገብቷል ማለት ከዚህ በሁዋላ በኤርትራ ስልጠና አይሰጥም ኤርትራ አታስፈልግም ማለት አይደለም ።ኤርትራ ለምናደርገው ትግል የምታደርገው አስተዋጽዎ አለ።እዛ ካሉ …
Read More