Hiber Radio: በደባርቅ ሕዝቡ የተጠራውን ታላቁ ሩጫን ጎንደር አይሮጥም ብሎ በተቃውሞ ባለመገኘቱ ሳይካሄድ ቀረ፣እነ አቶ ማሙሸት አማረ በማዕከላዊ ስቃይ እየተፈጸመባቸው ነው ተባለ፣የኢህአዲግ መንግስት ለታንዛኒያ የኤለክትሪክ ኃይል ለመሽጥ መዘጋጀቱን የአገሪቱ ፕ/ት አረጋገጡ ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም የስርዓቱን ደካማነት የሚያሳይ መሆኑ ተገለጸ፣የኢትዮጵያ የቱንም ያህል ብርቱ ፈተናዎች ቢበዙባትም ትንሳዔዋ የማይቀር መሆኑን አንድ የውጭ የመረጃ ተቋም ተነበየ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 24 ቀን 2009 ፕሮግራም <… የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም የስርዓቱን ደካማነት ነው የሚያሳየው።የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄ መመለስ ስለሚፈራ ያለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስተዳደር አልቻለም ።የታሰሩትን እስካልፈታ የሕዝቡን ጥያቄ …
Read More