Hiber Radio: በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ከ2.2 ሚሊዮን በላይ ህጻናትን ለከፋ አደጋ መጣሉ አለማቀፋዊ ሰጋት ፈጥሯል፣ በአዲስ አበባ ለማህበር ጽዋ የተሰባሰቡ የኦሮሞ ወጣቶች ኦነግ ልኳችሁ መንግስትን ልትወጉ ነበር ተብለው ክስ ቀረበባቸው፣ ኦነግ ጉዳዩ የወያኔ የፈጠራ ክስ ነው የኦሮሞን ሕዝብ ጥያቄ በዚህ ማዳፈን አይቻልም ሲል ምላሽ መስጠቱን ጨምሮ ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 2 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በድርቁ ከሰቆጣ ተሰደው በደብረ ብርሃን የሚገኙትን በአምስት መኪና ጭነው ብዙዎቹን ወደ መጡበት መልሰዋቸዋል። ድርቁ ጎድቷቸዋል ወገኖቻችንን ተጎሳቁለው አፈር መስለው ማየት ይረብሻል ይሄ …
Read More