Hiber Radio: የሕወሓት ግድያን ሕጋዊ ለማድረግ የሞከረው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት በዓለም አቀፍ መድረክ ተቀባይነት አጣ፣ሪፖርቱ በሕግ ፊት ተቀባይነት የለውም ተባለ፣ሰሞኑን በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ከተማ ውስጥ በፓሊስ የተገደለው ኢትዮጵያዊ ወጣት አሟሟት ታላቅ መደናገጥ ፈጠረ፣በጎንደር የሚከበረው የከተሞች ቀን ከወዲሁ ተቃውሞ ገጠመው፣ ኤርትራ የተመድ የጣለባት ማዕቀብ እንዲነሳላት የቻይናን ጣልቃ ገብነትን ተማጸነች፣በኩዌት ውስጥ ኢትዩጵያዊቷን የቤት ሰራተኛን ለረመዳን ጾም በገጸ በረከትነት ያቀረበው ድርጅርጅት እርምጃ ተወሰደበት፣የቴዲ አፍሮ አልበም ለዳግማ ተንሳይ ያልወጣበት ምክንያት ተገለጸና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 15 ቀን 2009 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን ዕንኳን ለዳግማይ ትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ <… የኢትዮጵያው አገዛዝ የራሱን ወንጀል ለመሸፈን ያቋቋመው የሰብዓዊ ከሚሽን ያቀረበው ሪፖርት በየትኛውም ሕጋዊ መድረክ …
Read More