Hiber Radio: በባህር ዳርና በጎንደር ከሚደርሱት የቦንብ ፍንዳታዎች ጀርባ የሕወሓት እጅ ሊኖርበት እንደሚችል ተገለጸ፣የአካባቢው ፖሊሶች አደጋው የደረሰበትን ቦታ እንዳይመረምሩ ተደርጓል፣በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር በሁለት ሚልዮን ጨመረ፣በእነ ዶ/ር ፍስሐ እሸቱ ለቴዲ አፍሮ ሽልማት ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ጨምሮ ቅሬታ ቀረበ፣የ37 ዓመቷ ኡጋንዳዊት ወ/ሮ ከእድሜያቸው በላይ ልጆች አፈሩ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 22 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የባህርዳሩ የዳሽን ቢራ ባላገሩ ኮንሰርት ላይ ብዙ ሕዝቡ አልተገኘም።ኮንሰርቱ መጀመሪያም አልተሳካም። መስቀል አደባባዩ ላይ የተገኙት ከመቶ የማይበልጡ ሰዎች ነው የተገኙት። አካባቢው በወታደርና በፖሊሶች …
Read More