Hiber Radio: በአዲስ አበባው ቆሼ የተጎዱ ዜጎች መካከል በርካታዎች በአገዛዙ ታጣቂዎች እየታስሩ ናቸው፣ዶ/ር ቴዎድሮስን ለዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተርነት መምረጥ በአገሪቱ ለሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ድጋፍ መስጠት መሆኑ ተገለጸ፣አዲሱ የቴዲ አፍሮ “ኢትዩጵያ”አልበም በአጭር ጊዜ ውስጥ አለማቀፋዊ ሽፋን አገኘ፣የሕወሓት የደህነት አባላት ከሱዳን የደህነት አባላት ጋር በካርቱም ምስጢራዊ ስብሰባ ማድረጋቸው ተገለጸ፣በአገር ቤት የሚገኙ ተቃዋሚዎች የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርትን እንደማይቀበሉ ገለጹ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 29 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለሕዝብ ጤና ግዴለሽ መሆኑን ስለሚያውቁ በዓለም ጤና ድርጅት ስም ስልጣን እንዲይዝ የሚፈልጉት ከጀርባቸው በአፍሪካ ደሃ ሕዝብ ላይ እሱን ተጠቅመው የፈለጉትን …
Read More