Hiber Radio: ጃዋር መሐመድ በአዲስ አበባ የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ የተባለው አዋጅ ሕወሃት የማስተር ፕላን ማስፋፊያ ያለውን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣ መሆኑን ገለጸ፣ኢትዮጵያ እና ህዝቧ በሕወሓት/ኢህአዲግ የጭቆና በትር ሲቀጠቀጡ ምዕራባዊያኖች ችላ ማለታቸው አሳፋሪ ነው ተባለ፣የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን በሼህ አላሙዲን ላይ ድል በመቀዳጀታቸው አመሰገነ፣ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ስደተኞ ፈርንሳይ ውስጥ የተካረረ የቡድን ግጭት አደረጉ፣ከቤንሻንጉል ከአራት ዓመት በፊት የተፈናቀሉ የአማራ ገበሬዎችን ጨምሮ በባህር ዳርና በጎንደር አመጽ አስነሱ በሚል በሀሰተኛ የሽብር ክስ ተከሰሱ፣ኢትዮጵያዊው ባለሀብት የህዋት ባለስልጣናት ሕዝቤን እንዳልረዳ እንቅፋት ሆኑብኝ ይላሉ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ሕወሃት አስቀድሞ በማስተር ፕላኑ ማስፋፊያ ስም ኦሮሞን መሬት ለመዝረፍ ያወጣውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ያወጣው አንዱን ከአንዱ ለማጋቸት ሆን ብሎ ያቀደበት የኦሮሞ ልዩ ጥቅም …
Read More