Hiber Radio: ሕዝቡ የወያኔን ጭቆና የሚታገልበትን ጠመንጃ እንዳያስረክብ ጎንደር ሕብረት ጠየቀ፣የሲዳማ እና የወላይታ ህዝቦች በህዋት /ኢህአዲግ መንግስት የእልቂት ድግስ እንዳይሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው፣ጣናን እንታደግ የሚለውን እንቅስቃሴ ለማኮላሸት ሕወሓት በብአዴን በኩል ተናገረ፣ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሁሌም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን መሆኑን ገለጸ፣ተወዳጅ ና ወጣት አርቲስቶችን በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዙዋ ጠቅላይ ሚኒስትርን ለማግኘት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ገለጹ፣በአ/አ የደቡብ ኮሪያው ዲፕሎማት በወሲብ ቅሌት ተጠርጥረው ወደ አገራቸው ተባረሩ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም <…የአማራ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው የኦሮሞ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ሌላውም ኢትዮጵያዊ በአካባቢው አስተዳደር ያለው ሚና እንዳለ ሆኖ አገሩ የኢትዮጵያ ግዛት ነው…የቋንቋ ጉዳይ …
Read More