Hiber Radio: ጎንደር ሕብረት ወያኔ ጎንደርና ቅማንትን ለመከፋፈል ማሰቡን ትቶ ስልጣኑን ለሕዝብ እንዲያስረክብ ጠየቀ፣የአሜሪካው ፕ/ት ዶናል ትራምፕ ” ሕይወታቸው በሰው እጅ ያልፋል” ያሉት የህዝብ እንድራሴ ታላቅ ተቃውሞ አስነሱ፣በኦሮሚያ ክልል ከረቡዕ ነሐሴ 17 ጀምሮ ለአምስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ ተጠራ ማስጠንቀቂያም ተላልፏል፣የባሕር በር አልባዋ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገር ወደብ ለመግዛት እየተደራደረች ነው፣በአገር ቤት የአዲስ ዓመት ኮንሰርቱ ለታገደበት ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በመላው ዓለም በማህበራዊ ሚዲያው ዳግም ሊከበር ነው፣በካናዳ በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው የጠፋውን ሶስት ልጆች አስከሬን ለማጓጓዝ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ፣እነ አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለቀረበባቸው የፍርድ ቤት ማዘዣ ተገዢ የመሆናቸው ጉዳይ እያጠራጠረ ነው እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 14 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ወያኔ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ለራሱ እንዲያመቸው ሁሉንም ለመከፋፈል ሞክሯል።ጎንደርን በአራት ለመክፈል ያሰቡት ወልቃይትን ጨምሮ የትግራይ አካል አድርገው በጉልበት ለማስቀረት ነው። ይሄ የጀመሩት ከፋፍሎ ለማዳከም …
Read More