Hiber Radio: የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ የመገንጠል አለመሆኑን ጃዋር መሐመድ መግለጹ፣ሕወሃት የኢሳያስን መንግስት የተቃዋሚ መሪዎችን ማሰሩ፣የብአዴን አመራር መከፋፈል፣ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየወደቀች ያለች አገር መባሉዋ፣በአዲስ አበባ የውጭ ዘፋኞች ያለ ከልካይ ሙዚቃቸውን ማቅረባቸው፣የእነ ሰራዊት ፌስቡክን በዋዜማ ዝግጅት ላይ ማጥላላት ፣ ለሕወሃት ተላልፈው የተሰጡት የኦብነግ መሪ ጉዳይ ያስነሳው ተቃውሞ፣የናይጄሪያ ባለሀብቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን መክሰስ፣የቴዲ አፍሮ እገዳና ዓለም አቀፉ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 5 ቀን 2009 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ <…ስርዓቱ እየተዳከመ ነው። ይልቅ አሳሳቢው ነገር ያለ በቂ ዝግጅት ድንገት ተገንድሶ እንዳይወድቅ ነው። ለዛ ስራ መስራት አለብን …እኔን ተከትሎ …
Read More