Hiber Radio: ሕዝበ ውሳኔውና የሕዝቡ በድምጹ የማሸነፍ ውጤት፣በኦሮሞና በሶማሌ መካከል ለተነሳው ግጭት ሕወሃት ተጠያቂ መሆኑ ተገለጸ፣የተዘጋው የአህያ ቄራ ይከፈትልን መባሉ፣የቴዲ አፍሮ ጉዳይ፣የኦብነግና የኦፌኮ መሪዎች የጋራ ጥሪ፣የኦነግ መግለጫ መስጠት፣የኤርትራ ባለስልጣን ማስጠንቀቂያና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የህብር ሬዲዮ መስከረም 7 ቀን 2010 ፕሮግራም <…አብሮ በኖረው የኦሮሞና የሶማሌ ህዝብ መካከል እሳት ጭረው ሕወሃቶች ቆመው ማየት ብቻ ሳይሆን ባልተጠሩበት የቅማንት ጉዳይ ቀድመው ሰራዊት ሲያዘምቱ እዚህ ግን ሰራዊቱ ዳር …
Read More