Hiber Radio: ሕዝቡ የሕወሓትን የአፈና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወደ ጎን አድርጎ ተቀውሞውን ቀጥሏል፣የአውሮፓ ሕብረት ከፍተኛ ባለስልጣን በስልክ ሀይለማሪያም ደሳለኝን አስጠነቀቁ፣ የለንደኑ የኦሮሞ ጉባዔ ሁሉንም የኦሮሞ ድርጅቶች በአንድ ላይ እንዲቆሙ የተጠራና በጋራ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር የተጀመረውን ትግል የሚያጠናክር እንጂ ወያኔ እንዳለው የሽግግር ቻርተር ለማርቀቅ የተጠራ አለመሆኑ ተገለጸ፣በአገዛዙ የቴሌቪዥን ጣቢያና የፓርቲ ዌብሳይት ላይ ለሰዓታት የዘለቀ የሳይበር ጥቃት ተፈጸመ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 6 ቀን 2009 ፕሮግራም < …የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሳያወጡ በፊት የትኛውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው የፈቀዱት? ደምቢ ዶሎ ላይ ተማሪውን በሩ ላይ እጁን ወደላይ ስላደረገ አይደለም የገደሉት?እናቱን ሬሳው …
Read More