Hiber Radio: ሕወሓት በሕዝቡ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የአማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ሽንፈት የደረሰበት የሕወሓት ሰራዊት የገበሬ ጎጆና ሰብል ወደማቃጠል ገብቷል፣የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያውን አገዛዝ አስጠነቀቀ ፣የዶ/ር መረራ መታሰር የተጀመረው የዕርቅ ሂደት ላይ እንቅፋት ፈጥሯል አለ፣ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና የተቃዋሚው ፖለቲከኛ ዳንኤል ሺበሺ በእስር ቤት ድብደባ ተፈጸመባቸው ፣ትዊተር የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ባልተገባ ባህሪያቸው ሳቢያ አካውንታቸውን እዘጋለሁ ሲል አስጠነቀቀ ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ህዳር 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየተባባሰ መሄዱን በተመለከተ ምዕራባውያን አሁን የሚያወጡት መግለጫ ጠንካራ ቢሆንም ዛሬም የተለመደ የዲፕሎማሲ መሞዳሞድ ያለበት ነው።ከዚህ አልፈው ሕዝቡ ላይ …
Read More