Hiber Radio: ሕወሃት ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ ተደጋጋሚ የሽብር ሙከራውን ቀጥሏል፣ቻይና የሕወሃት/ኢህአዲግ አገዛዝን እና የኤርትራው አቻውን ለማግባባት ፍላጎት አላት ተባለ፣፣ኢትዮጵያውያን ከሕወሓት አገዛዝ ባርነት ሊያወጣን የሚችለው በጋራ ስንታገል እንጂ የተናጠል ትግሉ ውጤት እንደማያመጣ ተገለጸ፣አንድ የሳውዲ አረቢያ ባለስልጣን አወዛጋቢው የህዳሴ ግድብን በምስጢር መጎብኘታቸው ግብጽን አስቆጣ፣የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላትን አገዛዙ በአሸባሪነት መክሰሱ ይፋ ሆነ እና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ኢትዮጵያውያን ተነጣጥለን የምናደርገው ትግል ያስከተለው ተነጣጥሎ መመታት ነው።በዘርም እንደራጅ፣በሀይማኖትም ይሁን በዚያ አገር ላይ ነጻነት ለማምታት ትግሉን ብሄራዊ መልክ ካላሲያዝነው፣ትግላችን የጋራ ካልሆነ የእኛ …
Read More