Hiber Radio: የእንግሊዝ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማሳፈን በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ አውጥቷል የሚል ወቀሳ ቀረበበት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቻይና ዕዳ ሳቢያ ጥንቃቄ ካልታከለበት ሊንኮታኮት እንደሚችል ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሙያ አስጠነቀቁ፣ በማዕከላዊ የታሰሩ የኦሮሞ ተወላጆች በረሃብ አድማ ሳቢያ ጉዳት ደርሶባቸው 31 ሆስፒታል ገቡ፣በጎንደር ኳስ ጨዋታ ለማየት በስታዲየም የተገኘው ሕዝብ አገዛዙ በወልቃይት ላይ የሚወስደውን ግፍ አወገዘ፣ ይለያል ዘንድሮ የኢህአዴግ ኑሮ ሲል ተቃውሞ አስምቷል፣በኢትዮጵያ የተከሰተው የረሃብ አደጋ አስከፊ እየሆነ መሄድ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ሆነ ፣በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዛሬም አላባራም ፣በትግራይ የባጃጅ ሾፌሮች የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ታገደ የሚሉ ና ቃለ መጠይቅ ስለ ዋሽንግተኑ ጉባዔ ፣በኢትዮጵያ ስርዓቱ ገሎ ራሴ አጣራለሁ ስለማለቱ፣የአሜሪካ ምርጫ ቅስቀሳ የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን መራጮችን በተመለከተ ፣የቤልጂየሙ የሽብር ጥቃትና የቬጋስ ታክሲ ሊዝ ጉዳይ
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 18 ቀን 2008 ፕሮግራም <…መንግስት ራሱ ገዳይ ሆኖ በራሱ መዋቅር ውስጥ ያለ ከዚህ ቀደም ባለው ሪከርድ የመንግስትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመሸፋፈን ብቻ ሳይሆን ያንን የሚያጋልጡ ሪፖርቶችን የሚያወጡትን …
Read More