Hiber Radio: በኢትዮጵያ ሰራዊቱ በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ትግል የሚቀላቀልበት ጊዜ ሲመጣ ትግሉን ይቀላቀላል ሲል ጃዋር መሐመድ ገለጸ፣የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ በ ያሳለፈው ጠንካራ ውሳኔ በተግባር እንዲውል ኦነግ ጠየቀ፣የአውሮፓ ፓርላማ ውሳኔ የአገር ቤቱ ትግል ውጤት መሆኑ ተገለጸ፣ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዝ መንግስት ክህደት መፈጸሙን ገለጹ፣ በኢትዮጵያ እየታየው ያለው ያለመረጋጋት እና የደህንነት እጦት ምዕራባዊያን ኢንቨስተሮችን እንዳያሸሽ አስግቷል የሚሉና ቃለ መጠይቅ ከጃዋር መሀመድ ጋር፣የአቶ ነአምን ዘለቀ ስለሰራዊቱ የተናገሩትና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ጥር 15 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የአውሮፓ ፓርላማ ውሳኔ ሕግ ነው አገራቱ ተግባራዊ የሚያደርጉት ትልቅና ጠንካራ ውሳኔ ነው።ይሄ በኦሮሞ ትግል ውጤት የተገኘ እንጂ አውሮፓውያኑ ዝም ብሎ ስለፈለጉ ብቻ የሆነ …
Read More