
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 9 ቀን 2011 ፕሮግራም
አዲሱ የእስር ዘመቻ አስመልክቶ ከጋዜዘጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት)
የአትላንታ ቲከ ሾው አዘጋጅ የትግራይ ብሀር ተወላጅ ብሆንም የሰሞኑን የእስር ዘመቻ ትግራይ ላይ አነጣጠረ የሚባለው ተቀባይነት እንደለለው የገለጹብት ውይይትን ያድምጡት
ታሪካዊው የጸረ ዘራፊዎችና ወንጀለኞች ዘመቻን የሚዘውሩት ጄ/ል አደም መሐመድ ውሎዎች ሲፈተሹ(ልዩ ዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
ተፈላጊው ጌታቸው አሰፋ አዲስ ኮሚተ አቁዋቁሞ እየተንቀሳቀሰ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ና የቱርክ አቻው በመቆደሾ ሰማይ ላይ ተፋጠዋል
ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ የሚድሮክ ቅረታ ተቀባይነት እንደለለው ገለጹ
ታዋቂ የትግራይ ተወላጅ የእስር ዘማቻው ትግራይ ላይ አነጣጠረ የሚባለው ተቀባይንት የለውም አሉ
የተጀመረው የጸረ ዘራፊዎች ና ወንጀለኞች እስራት የበርካታ የኢትዮጵያኖች ይሁንታን አግኝቷል ተባለ
በደቡብ ግጭት ተጠናከረ ክልል እንሁን ባይ ብዝቱዋል
ኢትዮጵያ በመጸዳጃ እጦት አለምን እየመራች ነው
እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።