
የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 14 ቀን 2011 ፕሮግራም
በድንገት በአጠራጣሪ ሁኔታ ሕይወቱ ያለፈው ጋዜጠኛ ደምስ በለጠን አስመልክቶ ከቅርብ ጓደኛው ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት)
በአሜሪካ ውስጥ የበርካታ ኢትዮጵያ ኖች ህይወትን የቀየረው የዓመቱ ምርጥ ሰው ማንነት ሲቃኝ(ልዩ ጥንቅር)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን
በኦሮሚያ ለውጡን በመቃወም ግድያ ከፈጸሙ የተወሰኑት ተያዙ
ሕወሓት ካልተወገደ የለውጡ አደጋ ሆኖ ይቀጥላል መባሉ
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድን አሜሪካ ሾመች ያሉ የቀድሞ ባለስልጣን ትችት ገጠማቸው
እስራኤል ውስጥ ኢትዮጵያዊው ጳጳስን የደበደቡ መነኮሳት በፖሊስ ቁጥጥር ዋሉ
የዘንድሮው ጉዞ አድዋ ከሕወሓት አፈ ቀላጤዎች ዛቻና ማስፈራሪያ ቀረበበት
ቻይናዊት የበረራ አስተናጋጅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግፍ ፈጸመብኝ ስትል የካሳ ጥያቄ አቀረበች
የጋዜጠኛ ደምስ በለጠ አጠራጣሪ ሞት ምርመራ አልተጠናቀቀም ስርዓተ ቀብሩ በስላሴ ተፈጸመ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።