Hiber Radio: የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማሻሻያ የኦሮሞን መሬት ለመንጠቅ እንጂ ለልማት ታስቦ አይደለም- ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የውጭ ግንኙነት ሀላፊ

የአዲስ አበባ መሬትን ስልጣኑን የተቆጣጠሩት የህወሃት ባለስልታናት፣የነሱ የጥቅም ተጋሪዎችና ታዛዦች ሆነው አብረው እንዲዘርፉ የተፈቀደላቸው ሁሉ ተቀራምተውታል፣በጠራራ ጸሐይ አገር ለአንድ ሰሞን ብቻ ይመስል ዘርፈው ከብረውበታል። ያ ሩጫ የፈጠረው የዝርፊአ ካፒታል ተጨማሪ መሬት ለመዝረፍ <የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማሻሻያ> የሚል እንቅስቃሴ ጀምሮ ነበር።ያንን ዕቅድ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ተቃውሞ ፣የተፈጸመው ሰብዓዊ መብት ረገጣና ተከትሎ ሊታዩ የሚገባቸው ጉዳዮች የሉም ወይ? በቅርቡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ጨምሮ ሌሎችም የኦሮሞ ድርጅቶች በሚኒሶታ ሚኒያፖሊስ በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ ተወያይተዋል። በምን ጉዳይ ተወያዩ ከሚለው ጀምሮ ስለ ድርቁም ከዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦነግ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር ተወያይተናል።ይከታተሉት።ለበለጠ መረጃ ዘወትር ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ፣ሬዲዮናችንን አዳምጡ።

የህብር ሬዲዮን ዘገባ ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 እና በአውስትራሊያ 0280725172 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን ወይም ከgoogel store Hiber radio አፕሊኬሽንን ዳውን ሎድ በማድረግና  ከዘሐበሻም ማዳመጥ ይቻላል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *