የዓለማችን የክፈለ ዘመኑ ያታላቆች ታላቅ የነበረው ጥቁር አሜሪካዊው ቡጢኛው መሐመድ አሊ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አርብ እለት በተወለደ በ74 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። መሃመድ አሊ እንኳን ወዳጆቹ ጠላቶቹ እና ተፎካካሪዎቹ ሳይቀሩ ልዩ ክብር ነበረው ። ታዲያ ይህ የቦክሱን ዓለም ወደተሻለ ደረጃ እንዲደርስ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ መሃመድ አሊ እንዴት ይታሰባል? የዓለማቸን ታላላቅ ሰዎችስ ሰለ መሃመድ አሊ ምን ይላሉ?(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ