Home / NewsHiber Radio: በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ወገን ዛሬም የወገን ያለህ ይላል(ልዩ ጥንቅር) July 6, 2016 - Leave a Comment በኢትዮጵያ የተከሰተው እና ከ10.2 ሚሊዮን በላይ ህዝብን ተረጂ ያድረገው ረሃብ ኣና ድርቅ ዛሬም “የወገን ያለህ” ጥሪን ጋብዟል ።የድርቁ ተጎጂዎች ኣለታዊ ኑሯቸው በከፊል ምን ይመሰላል? በታምሩ ገዳ(ልዩ ጥንቅር)