Hiber Radio: በባህር ዳር ለሰላማዊ ተቃውሞ ወጥተው ከተገደሉት ውስጥ የ49ኙ ማንነት በቤተ አማራ ይፋ ሆነ

bahir-dar-002

በአማራ ክልል በተለይ በባህር ዳር መምሌ 30 ቀን የተደረገውን ሰላማዊ ሕዝባዊ ተቃውሞ ወደሌለት የዘር ጭፍጨፋ የቀየረው የሕወሃት አገዛዝ ደጋፊና የቀድሞ አባል የሆኑ ታጣቂ የሆኑ የትግራይ ተወላጆችና የአጋዚ አባላት መሆናቸው ተደጋግሞ መገለጹ አይዘነጋም። በሰላማዊ ዜጎች ላይ ሰዓታት ባልፈጀ ሰላማዊ የተቃውሞ ሂደትን ንጹሃንን በመግደል በደም አጨቅይተውታል። አሳፋሪዎ ጉዳይ ዛሬም የስርዓቱ ባለስልጣናትና ጥቂት ደጋፊዎቻቸው ይህ መሰሉን ዘረና እርምጃ ወደ ጎን በማድረግ ጩኸቴን ቀሙኝን ተያይዘውታል። ገዳይና አስገዳይ ሆነው ሌሎችን በዘረኝነት ለመክሰስ ሲሞክሩ አያፍሩም።ቤተ አማራ በባህር ዳር የተደረገውን ጭፍጨፋ ተከትሎ ሟቾችን ማንነት በከፊል አጣርቷል።ከነ ማስታወሻው የቤተ አማራን ማስታወሳና የሟቾችን ዝርዝር ይመልከቱ። በሁሉም የአማራ ምድር በሕወሓት ጥይት የተጨፈጨፈፉ ሰመአታት ወንድም እህቶቻችንን ስም ዝርዝር እያጠናከረች ነው። ለዛሬው ባህርዳር ላይ ስለ አማራነት የተሰውት ወገኖቻችን በከፊል እነዚህ ናቸው። ቁጥሩ ከዚህም ይበልጣል ። በጎንደር ፣ በደብረታቦር ፣በአለፋ ጣቁሳ ፣በወሎ ፣ በሸዋ… የተሰውትን ሰመአታት ስም ዝርዝርም እያጠናከርን ነው።

ነብስ ይማር!! ለቤተሰቦቻቸው መፅናኛ የጀመርነውን እርዳታ ማሰባሰብ እጃችሁን በመዘርጋት አግዙን!!

‪#‎የአማራ_ተጋድሎ

#ቤተ_አማራ

  1. እድሜአለም ዘዉዱ እድሜ 27፣ ባህርዳር
  2.  ገረመዉ አበባዉ እድሜ 25፤ ባህርዳር
  3.   ተፈሪ ባዩ እድሜ 16 ፤ ባህርዳር
  4.   ሰለሞን አስቻለ እድሜ 25 ፤ ባህርዳር
  5.   ሙሉቀን ተፈራ እድሜ 27 ፤ ባህርዳር
  6.   አደራጀዉ ሃይሉ እድሜ 19 ፤ ባህርዳር
  7.   አስማማዉ በየነ እድሜ 22 ፤ ባህርዳር
  8.  ታዘበዉ ጫኔ እድሜ 21 ፤ ባህርዳር
  9.  አስራት ካሳሁን እድሜ 24 ፤ ባህርዳር
  10.   የሽዋስ ወርቁ እድሜ 20 ፤ ባህርዳር
  11.  ብርሃን አቡሃይ እድሜ 29፤ ባህርዳር
  12.  ሽመልስ ታየ እድሜ 22 ፤ ባህርዳር
  13.  አዛናዉ ማሙ እድሜ 20 ፤ ባህርዳር
  14.  ሲሳይ አማረ እድሜ 24 ፤ ባህርዳር
  15.  ሞላልኝ አታላይ እድሜ 21 ፤ ባህርዳር
  16.  መሳፍንት እድሜ 22 ፤ እስቴ
  17. እንግዳዉ ዘሩ እድሜ 20 ፤ ባህርዳር
  18.  ዝናዉ ተሰማ እድሜ 19 ፤ ባህርዳር
  19.  ሞገስ ሞላ እድሜ 23 ፤ ባህርዳር
  20.  ዋለልኝ ታደሰ እድሜ 24 ፤ ባህርዳር
  21. ይታያል ካሴ እድሜ 25 ፤ ባህርዳር
  22.  እሸቴ ብርቁ እድሜ 37 ፤ ባህርዳር
  23.  ሞገስ እድሜ 40 ፤ ባህርዳር
  24.  አደራጀዉ ደሳለኝ እድሜ 30፤ ባህርዳር
  25.  አበበ ገረመዉ እድሜ 27 ፤ ጭስ አባይ
  26. ማህሌት እድሜ 23 ፤ ባህርዳር
  27. ተስፋየ ብርሃኑ እድሜ 58 ፤ ባህርዳር
  28. ፈንታሁን እድሜ 30 ፤ ባህርዳር
  29.  ሰጠኝ ካሴ እድሜ 28 ፤ ባህርዳር
  30. ባበይ ግርማ እድሜ 26፤ ባህርዳር
  31. አለበል አይናለም እድሜ 28 ፤ ደብረ ማርቆስ
  32.  አብዮት ዘሪሁን እድሜ 20 ፤ ባህርዳር
  33.  አበጀ ተዘራ እድሜ 28 ፤ ወረታ
  34.  ደሞዜ ዘለቀ እድሜ 22 ፤ ወረታ
  35.  አለበል ሃይማኖት እድሜ 24 ፤ ወረታ
  36.  ሰለሞን ጥበቡ እድሜ 30 ፤ ቻግኒ
  37. ፍስሃ ጥላሁን እድሜ 25 ፤ አዲስአበባ
  38. ቅዱስ ሃብታሙ እድሜ 16 ፤ አዲስ አበባ
  39.  በረከት አለማየሁ እድሜ 28 ፤ ዳንግላ
  40. ያየህ በላቸዉ እድሜ 30 ፤ ዳንግላ
  41.  አለማየሁ ይበልጣል እድሜ 27 ፤ ዳንግላ
  42.   በለጠ ካሴ እድሜ 32 ፤ ደብረታቦር
  43.  ይህነዉ ሽመልሽ እድሜ 30 ፤ ደብረታቦር
  44.   ይበልጣል እዉነቱ እድሜ 24 ፤ ጭስአባይ
  45.   ሃብታሙ ታምራት እድሜ 27፤ ባህርዳር
  46.  ታደሰ ዘመኑ እድሜ 26 ፤ አዴት
  47.   ሽመልስ ወንድሙ እድሜ 28 ፤ ቡሬ
  48.  አይናዲስ ለአለም እድሜ 24 ፤ ደብረወርቅ
  49.  እስቲበል አስረሳ እድሜ 19 ፤ አዴት

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *